የሱሪ ብሄረሰብ ባህልና ዶንጋ ጨዋታ

Undefined
timage: 
tbody: 

ሀገራችን ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦችና በብዝሃነት የሚትታወቅ ስትሆን እያንዳንዱ ብሄር ግን የራሱ የሆነ መገለጫ አለው ፡፡ የሱሪ ብሄር ማንነቱን ልዩ በማድረግ ከሌሎች ብሄሮች ለየት ባለመልኩ የህይወታቸው ዘይበ የሚያንፀባርቁ ስርዓቶች ለምሳሌ፤ የዶንጋጨዋታ፤ የአለባበስ ስርዓት፤ አመጋገብ፤ ጋብቻ፤ መተዳደሪያ ደንቦች፤ የቀብር ስነ-ስርዓት፤ የሽማግሌዎችና የእርቅ ስነ-ስርዓት እነዚህና ሌላም በሙሉ ባህላዊ እሴቶች ናቸው፡፡ ስለሆነም ይህ ባህላዊ ስርዓቶችና መተዳደሪያ ደንቦች ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የቆየ በመሆኑ በዶንጋ ጨዋታ አለባበሳቸው የቱሪስቶች ቀልብ የሳበና ባህሉም ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ ይገኛል ፡፡