ታሪካዊው የንጉሥ ሃላላ ድንጋይ ካብ/Kaati Hallalla Keella/

Undefined
timage: 
tbody: 

“ካቲ” የሚለዉ ትርጓሜ “ንጉሥ” ማለት ሲሆን ሃላላ የዳዉሮ ንጉሥ ስም ነዉ፡፡“ኬላ” የሚለዉ የድንጋይ ካብ(የመከላከያካብ)  የሚለዉን  ትርጉም  እንደሚሰጥ የተለያዩ   ፀሃፍዎችና   ተመራማርዎች ይስማሙበታል፡፡