Tourism Attraction

የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ዳውሮና ኮንታ ዞኖች ውስጥ ይገኛል፡፡ የብሕራዊ ፓርኩ አጠቃላይ ስፋት 1410 ኪሎ ሜትር ስኬር ስሆን ከአዲስ አበባ በጅማ 485 ኪ/ሜና ከአዲስ አበባ... Read More

የሸክሸኮ ዋሻና ፏፏቴ በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ በወሎ እና በቄጃ ቀበሌ መካከል የሚገኝ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ ቴፒ በ 100 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ከማሻ ከተማ ወደ ጎሬ  የሚወስደዉን መንገድ ተከትለን 12 ኪ.ሜ የመኪና መንገድ... Read More

በደቡብ ቤንች ወረዳ በፋኒቃ ቀበሌ የሚገኘው የደንቢ ሀይቅና ፏፏቴ አብይ ተጠቃሽ ከሆኑት ተፈጥሮአዊ፤ታሪካዊና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም መስህቦች መካከል ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘውና በቱሪስት በተለይ በሀገር ውስጥ ቱሪዝም እየተጎበኘ ያለ... Read More

“ካቲ” የሚለዉ ትርጓሜ “ንጉሥ” ማለት ሲሆን ሃላላ የዳዉሮ ንጉሥ ስም ነዉ፡፡“ኬላ” የሚለዉ የድንጋይ ካብ(የመከላከያካብ)  የሚለዉን  ትርጉም  እንደሚሰጥ የተለያዩ   ፀሃፍዎችና   ተመራማርዎች ይስማሙበታል፡፡

 

የዳውሮ ብቸኛ የትንፋሽ  ሙዚቃ  መሣሪያ  ሲሆንስሜት ቀስቃሽና ሀገር በቀል ዕውቀት ግኝት  ነው፡፡  ዲንካ  ከአገር  ውስጥ አልፎ በውጪ ሀገራት ጭምር ከፍተኛ አድናቆት እያተረፈ ያለ ብቸኛ የዳዉሮ ባህላዊ  ትንፋሽ  ሙዚቃ ... Read More

ቡና ከዛሬ 1000 ዓመታት በፊት በካፋ ምድር እንደተገኘ የተለያዩ ተመራማሪዎችና አፈ- ታሪኮች ያስረዳሉ:: ቡና በጥንታዊዉ ካፋ ምደር  በአስተዋይ የፍየል እረኛ ካሊ አዲ አማካኝነት በዛሬዉ ካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ በማኪራ ቀበሌ በቡኒ... Read More

ሀገራችን ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦችና በብዝሃነት የሚትታወቅ ስትሆን እያንዳንዱ ብሄር ግን የራሱ የሆነ መገለጫ አለው ፡፡ የሱሪ ብሄር ማንነቱን ልዩ በማድረግ ከሌሎች ብሄሮች ለየት ባለመልኩ የህይወታቸው ዘይበ የሚያንፀባርቁ... Read More