ካፌቾና ቡና/ቡናና ካፌቾ

Undefined
timage: 
tbody: 

ቡና ከዛሬ 1000 ዓመታት በፊት በካፋ ምድር እንደተገኘ የተለያዩ ተመራማሪዎችና አፈ- ታሪኮች ያስረዳሉ:: ቡና በጥንታዊዉ ካፋ ምደር  በአስተዋይ የፍየል እረኛ ካሊ አዲ አማካኝነት በዛሬዉ ካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ በማኪራ ቀበሌ በቡኒ መንደር እንደተገኘ መረጃዎች ያስረዳሉ ::

የቡናን ስያሜ በሚመለከት በአብዛኞቹ አበሻ አካባቢዎች ቡናዋ ከተገኘችበት መንደር ወይም ከትዉለድ መንደሯ ስያሜ ማኪራ ቡኒ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለዉ ነዉ ::