የደንቢ ሀይቅና ፏፏቴ መስህብ

Undefined
timage: 
tbody: 

በደቡብ ቤንች ወረዳ በፋኒቃ ቀበሌ የሚገኘው የደንቢ ሀይቅና ፏፏቴ አብይ ተጠቃሽ ከሆኑት ተፈጥሮአዊ፤ታሪካዊና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም መስህቦች መካከል ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘውና በቱሪስት በተለይ በሀገር ውስጥ ቱሪዝም እየተጎበኘ ያለ ለወረዳችንም ሆነ  ለዞናችን ኩራትና የሀብት ምንጭ የሚሆም አቅም ያለው ነው፡፡ ደንቢ ሀይቅ መናፈሻና ፏፏቴ በቤንች ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ በፋኒቃ ቀበሌ ይገኛል፡፡

የመስህቡ ርቀት፡- ከደቡብ ቤንች ዋና ከተማ ደብረወርቅ ከተማ 18 ኪ.ሜ ከቤንች ሸኮ ዞን ከሚዛን አማን 21 ኪ.ሜ  ከቂጤ