ዲንካ በዓለም ረዥሙ የትንፋሽ ሙዚቃ መሳሪያ

Undefined
timage: 
tbody: 

የዳውሮ ብቸኛ የትንፋሽ  ሙዚቃ  መሣሪያ  ሲሆንስሜት ቀስቃሽና ሀገር በቀል ዕውቀት ግኝት  ነው፡፡  ዲንካ  ከአገር  ውስጥ አልፎ በውጪ ሀገራት ጭምር ከፍተኛ አድናቆት እያተረፈ ያለ ብቸኛ የዳዉሮ ባህላዊ  ትንፋሽ  ሙዚቃ  መሣሪያና የቱርስት መስህብ ነው፡፡